የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

Jul 7, 20181 min

መስቆ ምን ትብኖ  - ክፍል ሶስት (በሁሴን መሃመድ)

Updated: May 2, 2020

የደፋ ቲብኖ ክልልና ዞን

እምቢ ኤበሁ ባሮ የወድብር ስልጣን

በዚ ጡል አናብቆ ዚ መቸ ይኸኖ

ግላፙጭኝ ባሮም ሽጉጥ አበነኖ

የኸለቆይ ጣጣ ያነደዶይ እሳት

ውስኸም ነሳንም የቃላዪ ወጣት

ዲየ ጨልጨል ቲብር በዛምከነ ገባት

ገባም ኤረረኖ ነኔ ቢብሮዪ ቤት

መስቆ ምን ትብኖ?

አኸ ያጠፎዬ ተመሶ የኸኖ?

የዚኸማት ኦና የዚኸም ጕረረ

የተምም የጎቤም ያትም ኤዠበረ

ትኸ መሰሮከም በሶረር ቲቾኖ

ደነህኖ ይሰርቅ ዛሙ ይያትኖ

ሰበት ዘበን ሙላ ጭጭ ትትብኖ

ዬሰቦዪ ይሳካ ኢንም መሰረኖ

መስቃንንሁ ቲብሮ በመስቃን የትነሶ

በዳኮ በጎቤ ጩቤ የመሰሶ

አኸ ግላመጦም ተመሶ ተዲና ደርስ የደረሶ

ተጀርመኒ ቸካኝ ተሒትለርም ይብሶ

ሒትለር ይᎇሪ ምስ ዘረሁ አንለገደ

አይሁዱ የፈጀ አይሁዱ ያገደ

የወርቂ ካባኸ ፉርኸም የገደደ

ወርቂ በጋ ፏኸም ያፈሰሰ አመደ

ዶቢ ቱኩሴኸም ጅስማኸ ያነደደ

በቀለብኸም ግሰስ ደነሁ የወደደ

ዚንም የዠበርኸ ዚንም ያበደ

መስቆ ጉኒ ያኸ መስቆ ተኸበደ

(በሁሴን መሃመድ)

    170
    1