የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

Jul 12, 20181 min

የአፍሪካ የድል ጥማት መንስኤው

በአለም ዋንጫም ይሁን በተለያዩ የውድድር መድረኮች የአፍሪካ የድል ጥማት መንሰኤው እነዚህ የመሰሉ በብቃታቸው የላቁ ተጫዋቾች ዜግነታቸውን ቀይረው ለሌላ ሃገር በመጫወታቸው ምክንያት ነው።

    90
    0