የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
Oct 6, 20181 min
Updated: Jul 25, 2022
የቅልብሻት ፈሮ ወባጀ ሞሻተሁ
ኳስኳሳ ተሲጎ ቧረቂት ጊናተሁ
ሙሻሽም ላቅ ባረም ያለቁነ ቧቅላሁ
ዋመን ያድላውጬ ኤላወም ሳሀናሁ
የኪሰሁ ቅባጨ ዥዡት ቢጔምትወ
ቲሂር ኤደበሬ ኢንቂርፊት ቲሀንወ
አረጫት ዛፈወ ሽንጥር ሠበረወ
ጦንቆ ኬከለነም ዋነኘ ሀነወ
ጥሌል አሳደደን ቅሬሁ ያወጣኔ
መየሁ ቲሽመሽም ነፉረሁ ያጤሽኔ
ጥንቡል ተበከውታን ወፈንቸ አገደወ
እድጉት ኤገባዬ ደረሜ ባረወወ
ወቤተሁ ደረሰች ድቤም ደፋትወ
ቴሀንም ኌት አንዤ ከሹሽቴት ኤላወ
አረጅ የታጓደን ቾናም ስማተወ
ቃጮ አራመውታን ጋጃም አለበው
ዘረሁ ኤታረጤ በምሽተሁ ገባወ
አንገት ጓማ ቴብር ጊየ አረደወ
ጢሮሁ ያራክቤ ይንዝነሁ ጔናወ
በጠለማ ድየ መዝወሬ ላሀው
ግምዣዠም ቴግሟዥዥ ሂነውታ ጔናወ
ያቧች መደለቤ ያንጠኘን ቋዠው
በመንተ የልጋ ቢሌ ገሜነተሁ
ያንብር አጋ ሰጨም በወቤቲ ምሽተሁ
በእሙጥ ኢትፈጭወ ኌት አንዤ ነብስያሁ.
ተበርቼ ሰላም ...በጎቤያሁ አወል አህመዲን
26/4/2018
(በአወል አህመዲን)