የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

Mar 18, 20191 min

እርሷና እርሱ

እሷ: ስንጋባ ጫት መቃምህን ታቆማለህ
 

 
እሱ: እሺ
 

 
እሷ: ሲጋራም ማጨስ አትችልም
 

 
እሱ: እሺ
 

 
እሷ: የሰካራም ሚስት እንድባልም አልፈልግም ስለዚህ መጠጥም ማቆም አለብህ
 

 
እሱ: እሺ
 

 
እሷ: ኧ!!! ...ሌላ ደሞ ምን ነበር?? አዎ! እያመሸህ መግባት አትችልም
 

 
እሱ: እሺ
 

 
እሷ: እም...ሌላ? ሌላ? ምንድነው የረሳሁት??? ሌላ የምትተወው ነገር ምን ነበር???
 

 
እሱ: አንቺን ማግባት

    210
    0