የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብOct 3, 2020አባባል/ጥቅስየስኬት ጉዞህን እንዳትገታ !አትችልም! ብለው ካሉህ እያሳዩህ ያሉት…የአንተን የአቅም ውስኑነት ሳይሆን የእነርሱን ነውና… ፈጽሞውን ቢሆን ወደ ስኬት ጎዳናህ…. የምታደርገውን ጉዞ እንዳትገታ! መስከረም 23 2013 ዓም መስቃን ሚድያ ኔትዎርክ
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብJul 7, 2020አባባል/ጥቅስየየአገሩ ምሳሌያዊ አባባልዝንጀሮዎችም እንኳን ከዛፍ ላይ ይወድቃሉ፡፡ የጃፓናውያን አባባል ሰባት ጊዜ ወድቀህ በስምንተኛው ተነስ፡፡ የጃፓናውያን አባባል የበሰበሰ እንጨት አይቀረፅም፡፡ የቻይናውያን አባባል አንዲት ውሸት ሺ እውነቶችን...
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብJun 29, 2020አባባል/ጥቅስጠቃሚ ነጥቦች ደግነት ለተሞላበት ሕይወትየሚሰሙ መስለው መልስ ለመስጠት እራስዎን ከማዘጋጀት ይልቅ በሐቅ ሌሎች የሚሉትን ማድመጥ ይጀምሩ በመጥፎ ሁኔታ ምላሽ ለሚሰጥዎት ሰው በመልካምነት ይመልሱ። (የሚያመነጫጭቅዎትን ሰው ያስቡና ወዳጅነት በተሞላበት ሁኔታ...
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብNov 19, 2019አባባል/ጥቅስሰላም...ሰላም· የዓለም ሰላም ከውስጥ ሰላም ይጀምራል:: (ዳላይ ላማ) · ውስጣዊ ሰላም ከሌለ፣ ውጭያዊ ሰላም አይኖርም፡፡ (ጌሺ ኬልሳንግ ጂታሶ) · የስኬት መለኪያ፤ ደስታና የአዕምሮ ሰላም ነው፡፡ (ቡቢ ዳቭሮ) · ሰላም...
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብSep 21, 2019አባባል/ጥቅስጠቃሚ ምክር ለእርስዎ ! ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም:: ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ! ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም:: ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ! ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት...
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብAug 15, 2019አባባል/ጥቅስምርጥ አባባሎች- የማያውቅ ማወቅንም የሚያውቅ ምሁር ነውና ተከተለው - ለገዛ ራስህ ክቡር ዓላማዎች ታምኝ ሁን። - የትምህርት ሁሉ ዓላማና ግብ ስብዕናን ማዳበር ነው። - ማለዳ ስንነሳ ልብ እንበል? ከሐብት ሁሉ የሚልቁት 24...