የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብSep 10, 2018መጣጥፍ‘‘የሰው ዓመል ዘጠኝ ፣ አንዱን ለኔ ስጠኝ’’‘‘ብርዝ አፍላቂው ነቢይ¡¡’’ (በደራሲና ጋዜጠኛ ጌቱ ሻንቆ)‘‘ታዲያሳ !’’ ፣ይባል ነበር-በድሮ ሰላምታ፡፡ ቆየት ባለ ጊዜ አንድ አያቴ ቤት ይኖሩ የነበሩ አሮጊት ታዲያሳ! ሲባል መልስ ነበራቸው ፡- ‘‘ ይታሰር በጓሳ! ’’ ፣ ይላሉ፡፡ እናንተዬ ጓሳ ምንድነው ? የምታውቁ...