የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብNov 20, 2018የፌዴራሊዝሙ ትኩሳት እስከ የት? (በሳዲቅ አህመድ ኡስማን)በፌዴራሊዝሙ ትኩሳት ተጨናንቆ ፥ ደም ተቃባ መስቃንና ማረቆ! ዜጎች ባገሪቱ ውስጥ እንዳሻቸው ተንቀሳቅሰው የመኖርና የመስራት መብታቸው የፌዴራል ስርዓቱ የሚያከብረው ቢሆንም በብሔር ብሔረሰቦች መብት መከበር ስም...