የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብApr 16, 2020ይቅርታ ቁስልን ካከመ እኔ ለህዝቤ ስል ይቅርታ እጠይቃለሁ! (አቶ ሸምሱ አማን የመስቃን ወረዳ አስተዳደር)በኮረና ወረርሽን ጭንቀት ውስጥ ሆነን ከማህበራዊ ሚድያው ዞርዞር ስንል ትኩረታችንን የሳበው ጉዳይ አገኘን። በርካቶች በጽሁፍ ያነብቡት ቢሆንም በድምጽ ማቅረቡ በተሻለ ሁኔታ መልእክቱ ለብዝሃኋኑ ይዳረሳል ብለን ስላሰብን...