top of page
የድርጅቱ አላማዎች
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን በመስቃን ቤተ ጉራጌ ሕዝብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማምጣት፤ ሕዝቡ የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማድረግ
1.የህዝቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር ለመቅረፍ የልማት ፕሮጀክት ቀርጾ ተግባራዊ ማድረግ
2. የተቋሙን የፋይናንስ ምንጭ የሚሆን ንግድና ኢንቨስትመንት በማሳተፍ አክስዮን ማቋቋም
3.ማህበራዊ ችግሮች ከመቅረፈ አኳያ ጧሪ ያጡ አረጋዊያንና አሳዳጊ ያጡ ህጻናት ለችግር የተጋለጡ ሴቶች መርዳትእና የአካል ጉዳተኞች መደገፍ
4.ትምህርትና ጤና ለሁሉም በሚለው መርህ መሰረት የትምህርትና የጤና ተቋማት እንዲስፋፉና እንዲጠናከሩ ማድረግ
5. የሴቶችና የወጣቶች የሥራ እድል ለመፍጠር ፕሮጀክት መቅረጽና ድጋፍ ማድረግ
6. የአስተዳደር በደልና በፍትህ እጦት ዙሪያ የሚከሰቱትን ችግሮች ለመንግስት ምክረ ሐሳብ ማቅረብ
bottom of page