• የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

ሐሳብ - ክፍል - 01 (በኢዱና አህመድ)


እኔው ዘመን የኑሮ … ንረት

ጣሪያ በነካው የእኔው ክጃሎት 

በወገኖቼ… እስርና እንግልት 

በአስከፊው የዘረ አዳም…ሄዋን ስደት 

በዘረ አዳም…ሄዋን ሰሚ ያጣ ጩኽት 

የሃሳበ ውቅያኖስ ሰጥሜ ስዋትት 

ተናገር ! እምቢኝ በል ! ዝምታው… ይብቃህ 

ይከፈት!  የተዘጋው አንደበትህ 

የእኔ... ነው በል! የራስህን… ውሰድ 

የራስን… ለመውሰድ አያሻህም! ሌላውን ማስፈቀድ 

ይለኛል ያ…ሀሳቤ በሃሳብ 

ለአፍታ ተዘንግቶት የዛሬው ድባብ 

ሃሳብን... በሃሳብ 

ሳስብ… ስብሰለሰል...በሃሳብ 

ያ...ሃሳብ መጣና በሃሳብ

መለሰኝ… ወሰደኝ…

ይቀጥላ


(በኢዱና አህመድ)


0 views0 comments

Copyright © 2018 Meskan Media Network - All Rights Reserved. E-mail : meskanmedia@gmail.com

  • YouTube - White Circle
  • White Spotify Icon
  • White Apple Music Icon
  • White Amazon Icon
  • White Facebook Icon
  • Twitter Clean