የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
ቤተ ጉራጌ ከቤተ ጉራጌ - ቤተ ጉራጌ ለቤተ ጉራጌ

የሶዶ ቤተ ጉራጌ - ደስታ እና ሃዘን
የመስቃን ቤተ ጉራጌ - ደስታ እና ሃዘን
የቸሃ ቤተ ጉራጌ - ደስታ እና ሃዘን
የእዣ ቤተ ጉራጌ - ደስታ እና ሃዘን
የምወህር ቤተ ጉራጌ - ደስታ እና ሃዘን
የጉራ ቤተ ጉራጌ - ደስታ እና ሃዘን
የጉማረ ቤተ ጉራጌ - ደስታ እና ሃዘን
የእነሞር ቤተ ጉራጌ - ደስታ እና ሃዘን
የእንደጋኝ ቤተ - ጉራጌ ደስታ እና ሃዘን
የግየታ ቤተ ጉራጌ - ደስታ እና ሃዘን የሁሉም ቤተ - ጉራጌዎች ደስታ እና ሃዘን ነው!
የጉራጌዎች አንድነት ህሊናቸው በታወረው የጉራጌ ባለስልጣናትና ነጋዴዎች እንዲሁም ጽንፈኞች ምክንያት ሊናድ አይገባም!
“ልብ ያለው ልብ ይበል”
ጉራጌነት ይለምልም!