top of page
  • Writer's pictureየመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

እናመሰግናለን!! ሰሚር ሳሊሃ አሚድ


እናመሰግናለን!! ሰሚር ሳሊሃ አሚድ - በኢዱና አህመድ

በመስቃን ልማት ማህበር ከቢሮ ግንባታው ጀምሮ እስከ ምስረታው ያበረከትከው አዕላፍ አስታዋጽኦ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። ለአመታት በቁስ እና በሞራል ያለስስት ፈገግታን ተላብሰህ ለግሰሃል። አንተ አመራር ብቻ አልነበርክም። ለልማት ማህበሩና የመስቃን ማህበረሰብን ድምጽ በማሰማት ሂደት ውስጥ የጀርባ አጥንትም ነበርክ። ህልማችን እውን ሆኗል። ውጥናችንም ሰምሯል። ለአስተዋጽኦህ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።


ኢዱና አህመድ ኡስማን

መስቃን ሚድያ ኔትዎርክ

17 views0 comments

Recent Posts

See All
bottom of page