የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብJul 91 min readእኔ ምን አገባኝ - (ኑረዲን ኢሳ)እኔ ምን አገባኝ የምትሉት ሐረግእሱ ነው ሀገሬን ያረዳት እንደ በግ የሚል ግጥም ልጽፍ ስሜት አንዘርዝሮኝ ብድግ አልኩኝናምን አገባኝ ብየ ቁጭ አልኩ እንደገና::
እኔ ምን አገባኝ የምትሉት ሐረግእሱ ነው ሀገሬን ያረዳት እንደ በግ የሚል ግጥም ልጽፍ ስሜት አንዘርዝሮኝ ብድግ አልኩኝናምን አገባኝ ብየ ቁጭ አልኩ እንደገና::