top of page
  • Writer's pictureየመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

"ወንድም ርድዋን ከድር ከለንደን የጉራጌ ክልላዊ መንግሰት እንቅስቃሴን በተመለከተ የሰጠው አስተያየት"

Updated: Jun 23, 2020


ወንድም ርድዋን ከድር ከለንደን በጉራጌያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ የመስቃን ተሳትፎ ከሌላው በእኩል መኖር አለበት እያለ ነው። ውድ የፔጃችን ቤተሰቦች የመስቃን ሚድያ ኔትወርክ ይህንን ሚዛናዊና ከአድሎ የጸዳ ተሳትፎን የሚደግፍና አራማጅ ጭምር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

10 views0 comments

Recent Posts

See All
bottom of page