የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
የዕንቅል ፏያት (አወል አህመዲን ሳሊሃ)
Updated: Jul 25, 2022

አንፉ ጭውጭው ቴብር አፈጅርም ኔሀ
ድረ የትበኘ ቃር ግርዝና ናውድሀ
ተደን ባጬማኄ ቡር ዘንጋሀው የሀ
እንዝናሀ ናመ እያም ናትቋጥብሀ
ባሊቅ ፉጃ ያብሀ እንዝዝ ቴደርግብሀ
ፈያ ቃር አታላ ፉጃ ቴነብርሀ
የዋልኋን አንገዶ ላማ ቢበራብሀ
በገኝ ባነ ጭዛ ዋትርፍ ቢቌምሀ
ያንገዶ ቡረሾ ጥሽትም ቢዶስሀ
ሀሙችች ዋነኛሀ በወኪያ አራማሀ
ቅባጨ ውዶ ሀም ቡሼ ቢህመትትሀ
የውዶ አትደግድግ ቅጥር ነብስያሀ
አትጋባ ተሰብ ዘር ሞትም ቴበድርሀ
ቡሼነት የደፋ ጨኘት ኤክታብሀ
በጥርመቸ መጥር ፈያ መራርቻሀ
ተብስ ተዶጋሺ በሀነ ውናሀ
ቅምጭላም ኤወጣ በጥቁሪ ኤናሀ
አንቌፉናው ይዦር ቡሼ ቢሰላብሀ
መሶ ኧረሺ ሀም የፉጭም ይዶስሀ
ጠመኄ የደፋ አማህላም ኤቂምሀ
አሳችኝ አትበር ቂልባ ባንደላሀ
ጡፋም ኤህመትሀ አትስብር ሲካሀ
ትንጓደሁ ጠቀልሀም ኢፍቴ በሰላሀ
ሰብ ህንም አተዥ ብንቅል ወጥቅላሀ
ነን ተት ያውድንሀ በውዶ ኤንሼ ሽማሀ
በባሊቅ የትመጠር በበህር ጓሳሀ
በፈያ ያሟከ በጉራበ ከናሀ
ነብስያሀም ያፍዌ ፈያ በሸከትሀ
መሶማሀ ቢሀን ገኝም ያሼድንሀ
አትውራዘም ተሂን ቅረር ቢትለትንሀ
ዋትለለት ትናነ ጨኘት ባናጠብሀ
ቋንቍወም ታትታታ ፏያት በትሜናሀ
የቅረር ሎጀው ይሀንምንም ቢነብርሀ
በሸከተ ውዶ ቴመሽ ባንቶበትሀ
አኄራ ዶገስሀም የኳበሸበትሀ
ከነ ታበናሀም ወዘበር ባንሃርሀ
ስልሙሳል ይሰልሀ ኅሊቂ ጔታሀ
ቀብርማሀው ይጭየ ያሄራ ቤታሀ
ከሞ በር ተዘበር ዝሌል ይቡሪ ቡሼ ቸኘም ቴዞግግሀ !!
አወል አህመዲን ሳሊሃ
ሪያድ ሳዑዲ አረቢያ
ጥር 16 2013 ዓም