የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብSep 41 min readፈትሁልአዚዝ ሙህዲን ምንም.... እንኳን አንተ ብታልፍም ውጥንህ ከግብ ደርሷል! ህልምህም እውን ሆኗል! ላበረከትከው ሁሉ እናመሰግናለን!! ውድ አንባቢያን አቶ ፈትሁልአዚዝ ሙህዲን በሪያድ ሳኡዲ አረቢያ በመስቃን ልማት ማህበር የምስረታ ጽንሰ ሃሳብ አቅራቢ፣ መስራች እና በወቅቱ ሊቀመንበር የነበረ የቁርጥ ቀን ወንድም ነበር።
ምንም.... እንኳን አንተ ብታልፍም ውጥንህ ከግብ ደርሷል! ህልምህም እውን ሆኗል! ላበረከትከው ሁሉ እናመሰግናለን!! ውድ አንባቢያን አቶ ፈትሁልአዚዝ ሙህዲን በሪያድ ሳኡዲ አረቢያ በመስቃን ልማት ማህበር የምስረታ ጽንሰ ሃሳብ አቅራቢ፣ መስራች እና በወቅቱ ሊቀመንበር የነበረ የቁርጥ ቀን ወንድም ነበር።