• የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

የራቲባ ጓራ (በሁሴን መሃመድ)

Updated: May 2


የራቲባ ጓራ ኸቧቧንም ናራ

የስሬ ያተረ የህር የሽንቡራ

በመናግ በወርስ በመናግ በወዝራ

እንኳን አበሮሰሁ ሜረቋን አመራ

ቦላሁ የነበረ የፋጡማ አባ

እንቅፋት ጫት ጮረም ተወንገኌገባ

ሰብ ይብርኸ ስማ ጎቤኛ ራቲባ

በዚ ዱንያኸ ᎈር ድብርወ ᎀሃባ

ያኸኸም ያረሰ ያኸኸም ያገብባ

የሼኸሁ ነየተም ከሞ ቤብር ጀባ

ያᎀረተን እንም ቢኸንወጌ ቲብባ

በነዳማ ገባም ኸነም ኢምባ ቢምባ

ነጃ ትወጣዬ ተዚኸም ፈተና

በገዘዅን እንም ታታቀይ ኩተና

ነይትም ውስድኖ እክም አትቶና

እኪ በወሰክት የበለጠ ሰብ

ቴለፋም ይበራ ቴያበዛ ከስብ

ዚ ቤወደንኸም የፋጡማ አባ

ኚያውታን ጠበጠም የሼዅዄ ገባ

ቤት አንትዘበረ አቛኘን ᎀሃባ

ዱንያ በወለቀሁ በዄት አመተውታን

ምሽተሁ አበቃና የውሳቻ ዋታን

ዚኸም ትትለፋ እኪ ትትነብር

ሰር ታስየዬ ትታር የነገ ዕድር

ጭቃ አምላላናም ኧጄት ወሰበር

ኧዳ ቲደበር ሰንዳ ይሰበር

ምሰኛ ኸነቢም የውየ ግብር

ተዴንጋኛ አለቅሁ እንዴ ቁና ብር

ባረችም ጦቀሰች ዱንያ ቢጠምባ

ባቄጠና ሜና የፋጡማ አባ

ዛ የሜናዪ ፋፍ ጀግናዪ ራቲባ

ቀልበሁ ተለገደም ጭጭሳውታን ገባ

ዚንም የሸከተ ዚ እንም የዘራ

በወነተሁ ሟኔ ጠበጠም ከዘራ

ጔታ ያተዥሁ ኧኳ ውስ ኸነም ጦቀሰም ይበራ

(በሁሴን መሃመድ)

Copyright © 2018 Meskan Media Network - All Rights Reserved. E-mail : meskanmedia@gmail.com

  • YouTube - White Circle
  • White Spotify Icon
  • White Apple Music Icon
  • White Amazon Icon
  • White Facebook Icon
  • Twitter Clean