top of page
  • Writer's pictureየመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

ሐሳብ ክፍል 03 (በኢዱና አህመድ)

Updated: Jun 9, 2019


አንቺ… አንቺ ማለቱ


ሐሳብ ክፍል 03 - አቡ አህመድ

ስላንቺ… ማውጋቱ

ካንቺ… ጋር መዋተቱ

ኖሮሽ… ሳይሆን ጥሩ እይታ

በልጠሽ… ሳይሆን በእይታ

ጠፍቶኝ ሳይሆን ያንቺ እይታ

ባንቺነትሽ…

በሰውነትሽ…

ከቀዬው አንቺ ብቻ በመታየትሽ

ታዛውን ላንቺ ብቻ በመቀየስሽ

እንጂ የተመረጥሽ… የተፈለግሽ

እያልኩ ሃሳብን... በሃሳብ

ሳስብ ስብሰለሰል...በሃሳብ

ያ...ሃሳብ መጣና በሃሳብ

መለሰኝ…

ወሰደኝ…

(በኢዱና አህመድ)

20 views0 comments

Recent Posts

See All
bottom of page