የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
በምን አንሃሮነ ? ክፍል 01 - በመስቃን ቤተ ጉራጌ ቋንቋ (በአወል አህመዲን)
Updated: May 2, 2020

ኦዳ ቤነ መደር ገርቢም አድባር ኸነ
ድረ አንተሳነ ጔናም አንገደድነ
ደድ ባመኛት ጡር በተሜኛት ባንቀልቀለ አፈር ይጠቅል ፍረሆት
ግችም በያዳላ በኩቶ ዛንጣላ ወርቅም ይሰፉርነ በውርቦ ዳውላ
ቤትቃበር ደንገኘ ዜጎ ቤትጉላላ ኤርሶ ቤነ መደር ዋኪል ሀነ ፌላ
በፈረዝ ዋዜ ቢሰሙከም አጋት ሲካ በሰበርሀ በዋልሀ ተስልቱት
ጉርዝ ወርም ተሳል አንሀን ወለብነት ድፋማሀ ቅብር ያቅላሀ ጭዝነት
እንምጌ ሠላም የህን ይና..‼
(በአወል አህመዲን)