- የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
የቴምር 10 የጤና ጥቅሞች

የደም ማነስ ካለብዎት በሚገባ ያድንዎታል።
ለአይን ጤንነት እና አይንን ከመታወር ይታደጋል።
ለስንፈተ ወሲብ ፍቱን ነው።
የሆድ ድርቀትን ይከላከላል/ይፈውሳል፤ እንዲሁም ተቅማጥን ይከላከላል።
ክብደትን ለመጨመር ይረዳል።
ጤናማ ልብ እንዲኖረን ያደርጋል።
ጉልበት/ኃይል ይሰጠናል ወይም እንዲጨምር ያደርጋል።
ጤናማ የሆነ የነርቭ ስርዓት እንዲኖረን ያደርጋል።
ጥርሳችን ጤናማ እና ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል።
ለእርጉዝ ሴቶች በጣም ጠቃሚ ነው።
73 views0 comments