top of page
  • Writer's pictureየመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

ሰበር ዜና - የቀድሞ የኢትዮጵያ  ሱማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር



የቀድሞ የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ ኦማር መሐመድ በቁጥጥር ስር ዋሉ

ግለሰቡ አዲስ አበባ አትላስ ከሚገኛው መኖሪያ ቤታቸው ነው ዛሬ በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት፡፡

እንደ ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ገለጻ አቶ አብዲ በሕግ ጥላ ስር እንዲውሉ ካደረጋቸው የወንጀል ተግባራት መካከል የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ የብሔር ግጭት፣ በሃይማኖት መካከል ግጭት እንዲፈጠር ማድረግ የሚሉት ተጠቅሰዋል፡፡

ፖሊስ እሳቸውን ጨምሮ በድርጊቱ ተሳትፈዋል የተባሉ ሌሎች አካላትን በቁጥጥር ስር እያዋለ መሆኑን ተዘግቧል፡፡

ምንጭ - EBC

#የቀድሞየኢትዮጵያሱማሌክልልርዕሰመስተዳድር

8 views0 comments

Recent Posts

See All
bottom of page