top of page
  • Writer's pictureየመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

ጬሮም ተያበራ (በአወል አህመዲን)

Updated: Jul 25, 2022



ጋረሞ ተሽሬ ቡሬም ቴሀን ውሬ

ጪየ ቲያርጭነ ጬሮሁ ያምጫጭሬ

ገባትመሁ ቴዛኝ ፉጃሁ ያቴድሬ

ያሳጨን ኢሰቴ ድጓሁ ኤባንሬ

ጨኘት ቲማስንወ በቆተሁ ያተህሬ

ዥየም ዣረጓንም ፏጨርም ኢነብሬ

ቋኘም ይዘራዬ ወስከምባ ይሰብሬ

ሡቢ ቴትፍረቃ ተዙል ያትባቅሬ

በብሲ አጀውታን ጡለሁ ያቁናጥሬ

አንገት ተያሰጭም ደቦሁ ያጫፍሬ

ቤተን ቲክባስስወ በፍንት ይቸፍሬ

እንባሁ ቲግረድድ ቅባጨሁ ይቀብሬ

ሴራ ተያሰላ ባሊቅ ያትፌጅሬ

ቁልምም ተስረውታ ኖሀም ያችናክሬ

በሹም ቲያትናቁዝ በሡል ቲያትናጥብ

ዞቾም ቴጠቡጥነ ቅጥል ቲያናትብ

አጋምም ተዝግባ በቅል በበረውታ

ፍርየውታን ኤሰበ በአንቀልባ ሂነዉታ

ቆትሁ ቲያልጓጉም ነን ተት ቲኮራ

ተሱል ቲስላላ ጬሮም ተያበራ

ዋጥራት ዶጓሰንም መሸቃ ይዶሼ

አባር በለለወ ቅበተሁ ኤትቋሼ

ኤገፍር ዜግነት ጭዛውታ ያለሼ

ተበርቼ ሠላም...

(በአወል አህመዲን)

44 views0 comments

Recent Posts

See All
bottom of page