የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
ጥርመቸ የራዘን (በአወል አህመዲን)
Updated: May 2, 2020

ሀሮት የደላወ ዝሌል የሰኴወ
ተቡልቦሁ ጭየም ጨኘት ቲከታወ
ጉርዝም ያትራራዘን ኢንዣር የስማተወ
ሴራ ተቌበረም መንተሁ ያዞበወ
መገን ቲያክታትፉ አቧችም ናቀው
ቅብም ቢያሰጭን ጊየሁ ደረገወ
ጭሰኘሁ ቴሟልል ኡርቦ ሰፈረወ
ጡረሁ ቢያቴድር ጓቸም ባንዛየወ
ወፈንቸሁ ቲድረድር ጎሜ ቲዛገግወ
አፈር ቲቡሪ ሰሜ አቅለሁ ናወለወ
በዱርዙዝ ቡትኪየ አንገት ቢዝገዝግወ
ጤበን ቢያሰጭን ጃለሁ አቻፋወ
በርቼ ፈግር ቤተሁ ዛኛት ቲትቋመድወ
ንሽም ተላኋንም ቋኘም ቲዘራወ
ጥርመቸ ራዘንም አያን ቲዶግስወ
ጡፋሁ ቴሸፏንም ግሳት ኤለቀወ
በክናን ተስተስታ ሪጃ ቲጎልበው
ወዝገብ አጌረደም ጉርማ ቲናፍልወ
ማጋለሁ ቴነባም ውሻል ቴዌሽልወ
በቁመን ጌሬሬ ቀብረውታን ጪየወ
ዘበን የትላኋኔ አቅለሁ ቲጠቅንወ
ሞት ይቡሪ ጭዛ ሰደደም ሰላወ
(በአወል አህመዲን)