የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
አቦሊላ (በመልካ አምዛ)
Updated: Jun 9, 2019

የመስቃን ቅፏፍወ ቲለብሰማ ሊላ
ሸቤ ቲቅራረብ ከነሚ ቲሰላ
ገጊ ለድለድ ይብርም የሟንም ያቴላ
እያ ብዠመደር ኧነግዴ ወርሁም
የብዠዬ አፍቶ መልካማም አዠሁም
ባትሜ ይናኸም ጭቅ ይብር ቀበጥሁም
በጠቀር ተነሸም ዶቢ ይሰለዳር
በወጃም ተነሸም ቢዳራ ያስሪ ዳር
ያዢዪ መልካማ ጠለል ጭቅ ይብሩቃር
አረፋ የወብራ በገባ ገኘኛ
መሥቀል ኧጫወቴ ተብወን ብንቸኝ
አት ቀምዠ አዠም በረረ ቀልበኝ
ናግባሽ ኤወጤዬ ኤዝናግዊ ባፍ
ወይ ከተማም አኸን ደብዳቤ አንጠፍ
ዚ ኸማት የቢቶ መቸው ዳር ይነጂ
ዚ ባህል ይቡሪ ቃር በሟ የተፏረጂ
(በመልካ አምዛ)