top of page
  • Writer's pictureየመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

"ብላት ሃር ጎቤኛ" (በአወል አህመዲን)

Updated: May 2, 2020



የሌንቦይ ማጋ

ቴገቧንም ዘንጋ

ኤረህብሜ ዋጋ

ቀልብ ባነናሀ

ተገሜ በዋልሀ

ጎቤ በወደድሀ

በጁል አትትዋጋ

በግንባር ተዋጋ !

የናቁዊ ለትየ

የጀፏር ብልጥየሀየ

ባንኋሪ አድየ

በሀኘኋን ሀየ

ዕራስማሀ ትቡየ

ዋጂነት አቡከ

ድቤ ወኳንከ

ሰሜም ሠቋርከ

ባለመት ናጅከ

ብላት በረሳሀ

ፎዶ ባሶታሀ

ፏስ... ይኸን ጀዛሀ

(በአወል አህመዲን)

Recent Posts

See All
bottom of page