የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
የኸ እንቅዊት…ኑቅ (እንቆቅልህ(ሽ) በመስቃን ጉራጌ አፍ -(በመልካ አምዛ)
Updated: Jun 9, 2019

ብዠ ኤን ያነን ነበስ ኤነን (ጣቢታ)
ያዴሌ እርኘ ቲግበግብ ቸኘ (ዝናብ)
ባናኘ ኽዌት ሽላ (ጡብ)
ብችም ወንገ ያጥሜጥ ርግወ (አንጉላ)
ኧጋ ናመ ትበሬበናጣ ቲንጣጣ (ያብ ምሽት)
ብምን ግጋ ዝናብ ኤለግዳ (የጣዝማ ንብ)
አባ ድድፎ በበር እልፎ (ግወቸ)
ባናኘ ፎረ ቅወመት አሰረ (ጡብ)
ምንም ብንወድዳ የደነኝ አኒውዳ (ጎብሳ)
ኧርባት ምስ ክናን ምሽት (ወዝገብ)
ያጤ ሰፍ ሟ ይሴፍ (ሰሜ)
በነን ግንድ በግብት ባል በተት ቤላ (ሰብ)
ክናን አዥም አርባት ይቀቡጪ (ገቤ)
በቁና ግወጀ የሬ ወጀ (ጣዝማ)
(በመልካ አምዛ)