top of page
  • Writer's pictureየመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

ቸረታ - የመስቃን ቤተ-ጉራጌ ምሳሌያዊ አነጋገር /ስነ-ቃል (በመልካ አምዛ)

Updated: Jun 9, 2019



ቸረታ - የመስቃን ቤተ-ጉራጌ ምሳሌያዊ አነጋገር /ስነ-ቃል
  • ያፍቶ ደነቀል እንጨረቤ ትጨኝ

  • ያንጠኘ ገምጠኘ የጨኘ ዞዘኘ

  • ፉጋ በስቡር ይበራ

  • ቅየስ ቴገቦ ነዴ ገቦ

  • ተቅማል የታቼ ኧኽዋም ይፍወቼ

  • የበደረ አመራ ኤን ይበራ

  • ኧራመሁ ባጆ ነብሰኹ አጋጆ

  • አቀር ቲንቁጫጭም ያቅዊ

  • ምሽት የቅየመቹ ተተን ይበኽ

  • በመተዮ ምሽት ውስድወ በብዠ አፈር ውስድወ

  • ያውዣ ኢዶት በበተት

  • አለጋ ተውሳ የነብሲ ተሬሳ

  • በሰር በሰር የባሽ የሷምበዋ ስር የስላሽ

  • የመኳን በሙሽራ አንቄ ይገደር

  • ሰብ ይኽወኒ ስን ሰር ይብወረ

  • በወጃ ገታ ቢነድ በቢዳራ ሰፍ እንቅለቀለ

  • ያነበረ ቸኘ ፉጋ ነጨ ጨኘ

  • ባለግወነም አቄናነ

  • ቤነቦ ቅጥኘ ደርስ ያማርኘ

  • ያጦፍ ኧያጦፍ ውሳ በምዳድም ያኽየር

(በመልካ አምዛ)

77 views0 comments
bottom of page