top of page
  • Writer's pictureየመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

"ቸረታ" (የመስቃን ቤተ-ጉራጌ ምሳሌያዊ አነጋገር /ስነ-ቃል) ክፍል - 02 (በመልካ አምዛ)

Updated: Jun 9, 2019



"ቸረታ" (የመስቃን ቤተ-ጉራጌ ምሳሌያዊ አነጋገር /ስነ-ቃል) ክፍል - 02

  • ታንገባም ቅርሴ በገባሁ ጠርሴ

  • አረሺ ተሌበ ተራከቦም ቤማ

  • ሁትም በዛም ያድሬ ፈካም

  • መሥቀል ያገብወያ እንምጌ መስቀል ይመስና

  • ምን ቲብወረ ጭየ ፍረፈረ

  • ሶመን በጅም ናጂም

  • በግወረዢ ምን ኧያዢ

  • ቴትሜች ኤሟች

  • በምወተጌ የሸግወረዬ በፈሰሰጌ የቸፋቴ

  • ባንቄ የረብዋን ዜጋ ኧያስጣጥብ ዘንጋ

  • ባዥያጌ ቁጥ

  • ተግርዝና አዳብና

  • ትኸ ትምወች ዋጋ ታብወች

  • ትኸ ተልባበሰ አብ ቦራ አረሰ

  • አደራ ብየት አደምወጃት ትወድ

  • አውዣ ጢዠ መሳዬታው

  • አማት ተመራት ኧሰት ተዋራት

  • ኤኸን ምስ ኤን ይለስ

  • ዜጋ ይወክዌ አዳረው

  • የነብስ ዋት ትምብዋት የሰብ ዋት ተብላት

(በመልካ አምዛ)

66 views0 comments
bottom of page