• የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

“ቸረታ” የመሥቃን ቤተ-ጉራጌ ምሳሌያዊ አነጋገር / ስነ-ቃል - ክፍል ሶስት • ኧግር ሻሞተኘ ፎዶ ፈሮተኘ

 • ጋዴም ቧርም ኢራ አንዘት ኤብወረ

 • ኣረማዋ መሶ ቴዘሬም ይበቅል

 • ተቡሼ ሰብ ኧዳ እምብወርየ ብዳ

 • ተወልባ ፍጅም ብየ ይቡርያ

 • አቦች የሠብወረን አጠበም ተሰቅወረን ቂጦው

 • አክስ የባረ ዞጋራ በሳርስ ይበራ

 • አጥም ያቸኝ ግየው ዘንጋ ያቸኝ ትኸው

 • ጥሌልዋ ግፍ ቲያድር ይገልፍ

 • የጮሪ ግንዠ ነከሰ

 • ፈይነት ቲምወቺም ኤምወት

 • ያዠነ ቦራም ይጨኝነ

 • ኤነ ባቸኒ እፉር ይጨኒ

 • ኧዳ ቲደበር ሰንዳ ይሰበር

 • የውዶ ኺን ዘምብወና ያኽር

 • ስስታም ወይ ያንቁ ወይ ይወጥቁ

 • በዜጋ ወነኽወ ጭኝ ኤፈቅር

 • የዞጋራ ጤአደራ

 • ቢያልቅ ኧኽራሽ አትናከሽ ተወነኀሽ

 • ቁና ስን ባነና ብምወ ፏኸቹ


31 views0 comments

Copyright © 2018 Meskan Media Network - All Rights Reserved. E-mail : meskanmedia@gmail.com

 • YouTube - White Circle
 • White Spotify Icon
 • White Apple Music Icon
 • White Amazon Icon
 • White Facebook Icon
 • Twitter Clean