የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
"ቸረታ" (የመሥቃን ቤተ-ጉራጌ ምሳሌያዊ አነጋገር/ስነ-ቃል) - ክፍል-04 (በመልካ አምዛ)
Updated: Jun 9, 2019

ይቡርነሽ በሰማነ ያቡነም ባምበራነ
ያምወኒ ጎሎዶ ሳምብዋ አናርጥ ባረ
ቴን ኧቀርብ ባረ ቅርብ
ኖቀም የቸኘ እማር ጫንብወም ወረ
የወጀጂ ቲቀቡጪ የጠሌ ያስላሙጪ
ኧራመም ቀነሁ ኤረዥ
አዝማች አገቤ ሽመሁ ኤረቤ
ወዶ ቃር ጀፍ አገፍር
ትጠቅል ቧርም ቢያገብወያ ተጣጠናሜታ ገበያ
በምወተ እንድወደረ እንሽርብኘ ወረወ
ምን አነዥብወ ኤን በቅምብር
ስንም ተመርየሁ ይደቅ
ኧጋ ያቸኘን ግሰስ አፈር ይወርስ
በብናም አነዥና በዳበና
ታደረ ያፌጀረ
አዠሁ የባረ አንዥ ከፈለ
ሂን ቲገርጥ ጎረረ ይወጥ
ይበራ ምን ኤበራ በጭየ ቅብ ይኸራ
ይበራ ታክምም ይበራ
የፉጋ ቤት ጪነት ባጪጌ ይብስወ
(በመልካ አምዛ)