top of page
  • Writer's pictureየመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

“ቸረታ” (የመሥቃን ቤተ-ጉራጌ ምሳሌያዊ አነጋገር/ስነ-ቃል) ክፍል - 05 (በመልካ አምዛ)

Updated: Jun 9, 2019



“ቸረታ” (የመሥቃን ቤተ-ጉራጌ ምሳሌያዊ አነጋገር/ስነ-ቃል) ክፍል - 05

  1. ሬሳ ያጠብወን ይጠላ

  2. የጬት አውጨኝ የዝናብ አግብወኝ

  3. ባነዥያጌ ቁጥ

  4. ዘየ የጉዥች ቢቡርያ መጀ ሼመችም

  5. የሰደደ ባንገፈረ የሰክየ ባንትዘበረ

  6. አክስ የባረ ዞጋራ በሳርስ ይበራ

  7. ኽዌት ብልጥ ገቤ አያቅየጥ

  8. ተብዠ የሮጠ ቁናም አጠበጠ

  9. ሰደደም ቲቀብጥ ሰደበም ገባ

  10. ተውዶ የገደረ ቲነሳ ይሟልል

  11. ኧጅ አጭር ፈረዝ ኤሜጥር

  12. እማር ቢሂር ፈረዝ አያህር

  13. ደምየሰጨ ይመስር ያደረወ ኧጨ

  14. የከንቸፈሮ ጋዘኘ በወጣኸም ቀኘ

  15. ዋቢ ቲይብ ብስ ይበኽ

  16. ስን የጠፋወ ፎሉ ይብር

  17. የዘጋ ብዠ ብማር ኤጨኒ

  18. በግብት ያነ ኧጨ ተያዳፋ ኤወጥቅ

  19. ገዋ የግወደደን አዩ አሴፉን

(በመልካ አምዛ)

68 views0 comments
bottom of page