• የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

አሁን ፈርቻለሁአህያ ሁን አለኝ ፡ አህያ ሆንኩለት፣

አሰሱን ገሰሱን ፡ እንድሸከምለት።

መጋዣ ሁን ብሎ ፡ ፈረሱ አደረገኝ ፣

በያዳገቱ ላይ ፡ ወስዶ እሚጋልበኝ።

እንጃ ግን ሰሞኑን ፡ በግ ነህ ተብያለሁ ።

ሊያርደኝ ነው መሰለኝ ፡ አሁን ፈርቻለሁ።

(ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን)


24 views0 comments

Copyright © 2018 Meskan Media Network - All Rights Reserved. E-mail : meskanmedia@gmail.com

  • YouTube - White Circle
  • White Spotify Icon
  • White Apple Music Icon
  • White Amazon Icon
  • White Facebook Icon
  • Twitter Clean