የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
የኸ እንቅዊት…ኑቅ (እንቆቅልህ/ሽ… ምን አውቅልህ/ሽ)

ብዠ ኤን ያነን ነበስ ኤነን (ጣቢታ)
ያዴሌ እርኘ ቲግበግብ ቸኘ(ዝናብ)
ሶስት ኧተሟምዊት አለጋ በግብት(-----)
በነንም ጣጤ በተትም ጣጤ በግብት ብሻ ኧጤ
ባናኘ ኽዌት ሽላ (ጡብ)
ብችም ወንገ ያጥሜጥ ርግወ (አንጉላ)
ኧጋ ናመ ትበሬበናጣ ቲንጣጣ (ያብ ምሽት)
በዋጋ ቅብ ረጋ (አንጉላ)
ብምን ግጋ ዝናብ ኤለግዳ (የጣዝማ ንብ)
አባ ድድፎ በበር እልፎ (ግወቸ)
ባናኘ ፎረ ቅወመት አሰረ (ጡብ)
ምንም ብንወድዳ የደነኝ አኒውዳ (ጎብሳ)
ኧርባት ምስ ክናን ምሽት (ወዝገብ)
ያጤ ሰፍ ሟ ይሴፍ (ሰሜ)
በነን ግንድ በግብት ባል በተት ቤላ (ሰብ)
ክናን አዥም አርባት ይቀቡጪ (ገቤ)
በቁና ግወጀ የሬ ወጀ (ጣዝማ)