top of page
  • Writer's pictureየመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

ቸረታ - የመስቃን ቤተ-ጉራጌ ምሳሌያዊ አነጋገር/ስነ-ቃል (ክፍል- 06 )



ቸረታ - የመስቃን ቤተ-ጉራጌ ምሳሌያዊ አነጋገር/ስነ-ቃል (ክፍል- 06 )

  • የውዶ ኺን ዘምብወና ያኽር

  • ሁትም ውዶ ሁትም ቡጦ

  • ይናቤት ቀፍቀፍ ፎልሜት ታታተርፍ አግወጅናም ቀጠፍ

  • ዝምብ ኤሂን መዛ ሰብ ኤሂን ዘንጋ ኤነ

  • የዝብ ብዠ ቀጆ ኤከፍት

  • ደም ተቀብወም ዝምብ ኤግየነ

  • እማር በሰር ጫኒም ግወቸ ገግት ቧሪም

  • ጎንዳ በብዥነተሁ ያግየና

  • ዝናብ ባንዘነበ እንም ቤቱ ባዘና ባንገባ እንም ምሽቱ

  • ቤተን ዬነወ ኩተና ሳሳ ምሽት ያገባ

  • እንሽርብኘ ተቴሁ ቲነድ ነኔሁ እልል ይብር

  • ኤነብር ፉር ያንጋቻ ወደረ ያርጥ

  • ፈረዝ የጀኘዬ እማር ተኮሺ

  • ቴን አቀርብ ባረ ቅርብ

  • ዛንግየራ ኢፍቴ ታንቄ ቲያር ቂን ሙልጥ ይትበበር

  • እማርዋ በርቼ ኤማ ኤገፍር

  • አምሌም የባኘና ምስም የዳቀና ቁና ይመስና

  • ቴትሜች ኤሟች

  • የሰበባ በስወ ተብወናኒ ያብሰብወሰኒ

  • ባናኽየረ ከነ ምዳድ የክናነ

  • አያድርብወ ቤት አያሙሻሽብወ

  • የምሽት አምስት ቤት ያመስት


137 views0 comments
bottom of page