• የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

አንኸነ (በአወል አህመዲን) በመስቃን ቤተ ጉራጌ ቋንቋ


ስድስቱ አንሀነ ዥጠው ትትብር

በሀነ ባንሀነ ዘንጋ ትታምዳድር

ዛ እንም ቁርሾ በሽንጥር ትትሰቅር

በሽሙቸ ያሽርጌታ ቋመት ትትሰብር

ዛ ወለባ ፉጋ ባሀም አጥም ቴጥር

ትታክባስስ ትትፈታ ትትቃጥር

እሳት ኤጠፋዬ ባመድ ትታቀብር

የጦስ ተምሽታትርፍ ትትወል ትታድር

አንዘታሀ ራቀም ጬሮ ትታምጫጭር

መሶ ቲደፍጥሀ ካሳ ትትቌበር

የወቤት ምሽታሀ አንብር ትትቸክር

ምንም ታትሂር ባጤበት ቁሪት ትትሰቀር

ሀንሀም የወትረሀብ ምንም ጃድ ታትብር

አፋሀ ትትለቅ በመሸቃ ትታባርር

ተገሜም ታትወል አትም ዥን ታትብር

የኩተናም ዞየ ታትጠብጥ የዝንብ አግር

ቲመሽ ቲዛኝብሀ ጉራም ከነም ታታር

እክም ስለተትሀም ነገ ሠስተ ትብር

ወላ ወንቄ ባሀም እክም ባንሀነ ቃር

ሚልዮን ትትሜና ታትደብርም አስር

ያርድሀ የነበረ እክም ትታቁናጥር

አጋት ለጋነሀም  ወንፈል ታትደብር 

ባንሀንሀ ሸጓር ትትቃዥ ትታድር

  ከስቃን አረሺ ትቶግት ትትፏ


አወል አህመዲን

ሪያድ ሳዑዲ አረቢያ

Copyright © 2018 Meskan Media Network - All Rights Reserved. E-mail : meskanmedia@gmail.com

  • YouTube - White Circle
  • White Spotify Icon
  • White Apple Music Icon
  • White Amazon Icon
  • White Facebook Icon
  • Twitter Clean