የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
"ሉሀኝ" (በአወል አህመዲን ሳሊሃ)
Updated: Jul 25, 2022

በንቡሪ አፈኛ በመስቃን ውነኛ
ምን ንበርም ንሳል የዛ ረሺቶኛ
መስቃንምሁ ይብር ተይውዴም ሱለኛ
የጊናተሁ ጊናት በዘንጋሁ አንተኘ
ቲሁረጅጅ ቢያድር ሴዞ ባዝጋገኛ
ጎንቱመሁ ቢሰሰል ሀተረ ሉሀኛ
አያን ይሰርቅዌ ቲቃጥር ባዛኘ
አትሜ ኤሰላ ወማው ፈሮተኘ
የቡሼ ጢሮኘሁ የወርቂ ኦለኘሁ
ፈያ ይትሜናዬ ቢኋትን አድዋሁ
ያትለህም ያቀቡር ገዋሚ ኦጃማሁ
ወኔትም ቢኋትር ባንሀነ ያጤበት መዛየሁ
በመናግ አትቅዌጣን አዞቧን በሙራሁ
ያትዥኔ ኤላ በሙላ በራጋ ጀፏረሁ
የሸኳተን ፈሮ ኋተረን ፏያተሁ
እንጌ ያስናጉር ኢንቂርፊቲ ሜናሁ
የሸኳተን ፈሮ ቾናነም በገገሁ
አርባት ክናን ይነድ ሾረቀወም ጅስመሁ
ሱል በሱል የዘበር በንቡር መስቃንኛሁ
ነገም ሰስተ ቴብር የሳል ያነን ስልሙሳለሁ
ይፍትፍተህዌ የተኝ ባንገና ጎሽቶየሁ
ገመያ ቢለጊሙ ጫንነም ፈረዘሁ
ቺሊ አያትበኜ የፈረዚ ዶናሁ
ከሞም አጌቧተን አረጠን ወረጀሁ
ሰለቢም አሮጡ ያንወጣ ነብሲያሁ
አችክሪየሁ ሰላ ተያድጉ ፈረዘሁ
እልልም ቧርነ ቴሂሪ ቡሼ ሜናሁ
ጓማታ ቋጠረን ቴፏታንም ኮረሁ
ከንቧ ከቻ ቲብር ኤለጉጂ ወልግደሁ
ቶብነት ቌሟንም አይቤ ታቦተሁ
ያናትቡም ይሟት የሸኳተን ፈሮሁ
ተያርወም በሞጣሁ ተያቸኝም ሡለሁ
ምንም ቴንክሳሳ ዋጂነት ወትመናሁ
የጫንነም የልጋ ኤሰርወ ፈረዘሁ
ሜናሁ ያደንቡጭም ኤትመና ቡሼየሁ
የገኝ ባንደግለለ አልቡላ በሽመሁ
የጦቁሽነም የልጋ ኤስላወ በኩለሁ
አብዊም ተቌበረም ባንቋመ ተገኘሁ
ወሰክት ቄሟንም በሟተ ነብስያሁ
ነን ተት የሁትሪ አያጥፋ ጨኘተሁ
አያትመካ ስርም አያውጅነ ዘንጋሁ
ነን ተተሁ ቴብሪ በንሻም ረበቃሁ
የሟችም የስጅጂ ኤሴማ ጣንባየሁ
ውዶ ቃር ባጬማ ቤግሟዥዥ የገኘሁ
ቆትም አነሰንም ባናስላ ይንጓደሁ
ሼድም ባናሼደ በሳተ ባዝጋገሁ
ገኘሁ ኤዛገጌ ያውጬ ጥምቡሳሰሁ
ሽምም አያውጨነ አላየ ተምሽተሁ
ሙርቾሜታን የልበስ የረጊ ቧላሌየሁ
ገፍ የበርም የስማት ይደንቅወ ውነሁ
አጨምጭም የረግዊ እንጓድ ቴሀን ነብሰሁ
ድረሁ ያንደግለለ ያስየዬ በገኘሁ
ቲትሜናንም የንበር ኤሴሟን ዮጃማሁ
በባቧረንም ኤስላ ኤጠምት ጨኘተሁ
ዘበን ተላኋንም ባተበለ የገኘሁ
ተስር የቶናነ የትላችም ተጀፌሁ
ወክቲ ተላኋንም ባንወጣ የጡረሁ
ነብስያሁ ረቀጠም ባንሰከተ ፈያሁ
ጨኘተሁ ኤደግልል ኤውጣነ ቡረሾሁ
ነገ ሰስተ ቴብር ቴድበበር በርቼሁ
በሸከተ ፈሮ በዲየ ወደረሁ
ተጀፍ በቾናነ የዘር በዝሬተሁ
መስቃነኝ የትቀየ ተዚ ሀም በርቼየሁ !
በአወል አህመዲን ሳሊሃ