የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
ገረዲ - The Girl (በአወል አህመዲን) በመስቃን ቤተ ጉራጌ ቋንቋ
Updated: Jul 25, 2022

ትይውዴ ሰማሁን በቃላ ንቅአባ
ገረድ የመስቃንያ የንጭር ወለባ
ቢትወደዲ ውጠት ሡቢ ቅረረውታ
ብጭወ አስየዬ ወርሁምባ ቤቴታ
በድምባጨ ጠፋ አሂኒ ሽሜታ
አዥም ኤጦፉይ መልካማ ልሜታ
ባማድ የላቀችያ የመላው ገጌታ
ገኝ ዬወደና የጡርያ እሟታ
ትንሸና ኤከስኁ ስርም ትኔላና
የፋፍሽ ትሀያ ያበጋዝ ሞሚና
የምን ቋምሀም ታትብሬም
ዱ ድርግም አፍ ኤፈችም
እያም በኤላቻ ምረቀንሁም
የጮርሁኒ አመከክሁም
አገዳዬ ሙግ ባሁም
ታልፌ ኤላች ታትሰሌም
በቁም ቀኘሁ ምን የጥቀሌ
እንቁስታም አንትቻሌ
አዝነጊሜ ጌዬናህና
ሟንም ኤነ በግብተና
ቀልበኝ ባሬ አትገና
ቃለኝ ወጣ በሞሚና
የሞት ሞተኝ ጠራህና
ጡጥ ባሁም ትናዥና
በይትም ነነ ሱልቱትና
ከች ባረች በሜጠቀኝ
አትሬሳቴ ሾጤ ቴነኝ
ሻአ አበኘሁ ትንደፏን
ቀልበኝ ራቄም ተነብስያኝ
ወይ አንገባሁ ተሞሚናኝ ....!!
ወይ አንገባሁ ተብጭወኝ..!!