top of page
  • Writer's pictureየመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

ምርጥ አባባሎች


- የማያውቅ ማወቅንም የሚያውቅ ምሁር ነውና ተከተለው - ለገዛ ራስህ ክቡር ዓላማዎች ታምኝ ሁን። - የትምህርት ሁሉ ዓላማና ግብ ስብዕናን ማዳበር ነው። - ማለዳ ስንነሳ ልብ እንበል? ከሐብት ሁሉ የሚልቁት 24 ሳዓታት የኛ ናቸው። - ምንም ሳንሰራ ከምናሳልፈው ህይወት ስህተት እየሰራን የምንገፋው ህይወት የተሻለ ነው። - የያውን ሁሉ ለመያዝ የሚሞክር አንድ ቀን እባብ ጨብጦ ይነደፋል። - የቁም ነገር ጫፍ የሚባለው ሩቅ ያለውን መመልከት ሳይሆን በእጁ ያለውን መስራት ነው።- - ስህተቱን ሲያውቅ ጩቤ የማይረግጥ ምሁር ምሁር ሊባል አይችልም። - ነፃነት ስህተት የመሥራት መብትን ካላካተተ መኖር ፋይዳ የለውም። - ሲጋራ በአካል ውስጥ የሚጓዝ የጫካ ውስት እሳት ነው። - በዓለም ከፍተኛ መራራ ነገር ቢኖር ራዕይ አባል ሆኖ መፈጠር ነው። - ባልና ሚስት በጋራ የሚተነፍስ ሳንባ ባይነራቸውም በጋራ የሚጓዝ የትዳር ሰንሰለት አላቸው። - በዓለም ትልቁ ውርደት ከመስራት የሰው እጅ ማየት ነው። - በአንድ ዛፍ የሚዘሉ ጉሬዛና ጦጣ አብረው ቢውሉም ተቃቅፈው አይተኙም። - በኢላማህ የማትተማመን ከሆንክ ወደ ነብር አትተኩስ። - በዛሬ ደስታ ብቻ የሚፈነድቁ ሰዎች ውብ አበባ ከተቀጠፈ መጠውለጉን የሚዘነጉ ናቸው። - በፍቅር የተነሳ ልብ በፍቅር ይሰክናል። - ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ውሃ አይዝልም ነበር። - ብቃት የሚመጣው በውጥረት ሳይሆን በተግባር ምጥቀት ነው። - ለማመን እንጂ ላለማመን ምክንያት አያስፈልግም:: - መልከ መልካም ሴት ባየህ ጊዜ ተፈጥሮን አድንቅ እንጂ የዝሙትን መንፈስ አይሰማህ' ዝሙት ከደካማ መንፈስ የሚመንጭ ነው። - እያንዳንዱ ይሕይወት ቀን ወደ ሞት የሚያደርስ ደረጃ ነው። - ወደ ፊት የምንራመድ ከሆነ ታሪክን መድገም ብቻ ሳይሆን አዲስ ታሪክ መፍጠር አለብን።/መሀተመ ጋንዲ/


ምንጭ - ኢንተርኔት

239 views0 comments

Recent Posts

See All
bottom of page