የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

Nov 16, 20181 min

የመስቃንና ማረቆ ግጭት

ህዳር 05 2011 በመስቃንና ማረቆ መካከል ተከስቶ በነበረው ግጭት በሁለቱ ወረዳዎች አዋሳኝ ቦታዎች የተፈናቀሉ መስቃኖች ቡታጅራ እስታዲየም በጊዜያዊነት ተጠልለው ይገኛሉ። ተጠላዮቹ የማህበረሰብን ድጋፍና የመንግስትን ትኩረት ይሻሉ።
 

 
የፎቶውን መረጃ ያደረሰን
 
ወንድም ጃፈር ሰማን
 
ለMMN ከቡታጅራ 

    490
    0