የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
Mar 27, 20191 min
Updated: Jul 25, 2022
አባር ቴበል የርስ ጅጌ
ውርቦም የስፍር ተያር ያጅጌ
ዳሰሁ ቴደስ የጥራ ሸቤ
ሟስረሁ ያስራ ኤፍታ ንቤ
ፏንፏም የርጥ የስጤ ችማ
ባሊቅ ጎንቱሁ የክፍት ኤማ
የጨኘት ኤሰስት ንቡረሁ ያራክቤ
ድረም መደር አያሰላ የገረድ መቸቤ
ባሮም ዬወደነ ዋጂ ያናጥቤ
በኳችማር ያጓጂ ኤትሜች ያማትቤ
ጋጀ ቲያጊናናን ፉራሟ ያቴቤ
ቃላ ስን ቢለህዊ ታቧች ይትራከቤ
ጊዦም ቴሰጅነ ጉነነሁ አንቀልቤ
ያንቧሪ ኤወደ ብላትም ዬድቤ
ስስት ቴቸኝው ያነን እንም ይቤ
ያንቋርስስ ያፈጅር አያቂወ ድቤ
ቴሰሊ ይተኜ ጨኘት ይጎርቤ
ስድበኘ ድርማገሁ ቴጨኝም መቸቤ
ክታበኘሁ ተፋ ቸፋተሁ ተሠቤ
ምናህረው ሟተብነ በድብር በገደል
አኋ ስን ሰላነም ንቡረህኖም ቴሰል
አጥምም ተሰበረም ተተረረም በሰር
እንም ያቴስቤ ያቆቅሴ አንዘት ይመጊሬ አግር
ገለትም ያውጅኖ አኋ ባነ ጨኘት
ንቅአባ ቴፈኮ ቴቡሪዬ ጌን አሟት
የክታበኘ ቁልቡዝ ዋሰራም ቢዬዝዝ
የርባት ቢያፌጅር ዳር እምን ቢዣዦር
አያንም ይለጓን ጥርመቸ ባነሰን
ጊናት በህምተተ ቡርሾም ይቄሙን
ይእንቁሌት አበሮስ ስድበኘ የናጠን
ኧረጅነት የቂ በትሜና የሰላን
አርበኘ በገባት በሻሞ ያቴቧን
ሽላ ቢጠርቅወ በቁመሁ ባጮረን
ኡታ ባንቄፉና ተዌሻት ባንቋናን
እንጭመሁ የስጂ አያን የቅሟጠለን
ቲሂር የጠመመ በውነ ያንጓደለን
ገባተውታ ኤደንቅ ጎንቱ የሰደቧን
ፊቲታሁ የታታ የቃጥር ቋንቋውታን
ባንቋ ቧቄልነም የጌዝ ፍጭተውታን
በርግም ቴሰላ የመግር ጉርማውታን
ጥሽትም ያንጉጀጉጅ በቌጠ ሂነውታን
ሳርስም ባለፈወ ቴሃን ምኞተውታን
ሳርስም ባለፈወ በቌጠ ሂነውታን....!!
(አወል አህመዲን )