የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብMay 18, 2022የሶስቱ ቤተሰቦች የዘጠና ዓመት ወግ በመስቃንከአያት ቅድም አያቶች እንደተሰማው ከሆነ ሼህ ኢሳ አልቃጥባሬ ከምስራቅ ጉራጌ ከ1930ዎቹ(ዓም) ጀምሮ ወደ ምእራብ ጉራጌ የኢስላም አስትምሮትን ለመስቃን ማህብረሰብ ለማድረስ እንደመጡ ይነገራል። የጉራጌ ማህበረሰብ...