የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብJul 14, 2022ነፃ አስተያየት“ሺ... ቢታለብ ያዉ በገሌ ነዉ አለች ድመት” (ታዬ ተስፋዬ ስሜ)አንዳንድ የጉራጌ አክቲቪስቶች የጉራጌ ፖለቲካን እንደመርካቶ ምናለሽ ገበያ በምዕላና በእርግማን ለመሸጥ ሰባራ ሰንካላዉም ስታወሩ ትዉላላቹ በመሰረቱ አንዳዶቻቹ መረጃና ማስረጃ የሌላቹ ደረቅ ፍልስፍና ለመጋት የምትሞክሩ...