የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብSep 12, 2020ግጥምየሼህ ሁሴን ጅብሪል ግጥሞች (ክፍል - 22)202. አሁን ያልኩህ ዘመን ናት የነዚያ ወራት ወታደር መንግሥቱ የሚሾምበት አገር ቤት ሹመቱ የሚገባበት ወንድ ሴት፣ ልጅ አዋቂ ሁር ባርያ፣ እኩል የሚባልበት:: 203. በሰማይ ቀበሌ መላኢሞች ሲያወጉ በአጼ መባል...