የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብJun 8, 2018መስቃንኛ ግጥምበምን አንሃሮነ ? በክፍል 01 - በመስቃን ቤተ ጉራጌ ቋንቋ (በአወል አህመዲን)ኦዳ ቤነ መደር ገርቢም አድባር ኸነ ድረ አንተሳነ ጔናም አንገደድነ ደድ ባመኛት ጡር በተሜኛት ባንቀልቀለ አፈር ይጠቅል ፍረሆት ግችም በያዳላ በኩቶ ዛንጣላ ወርቅም ይሰፉርነ በውርቦ ዳውላ ቤትቃበር ደንገኘ ዜጎ...
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብJun 5, 2018የመስቃን ቤተ ጉራጌ ታሪካዊ አመጣጥ ተፃፈ - በአቶ ድንበሩ አለሙ በመጀመሪያ ስለ መስቃን ህዘብ ታሪካዊ አመጣጥ ከመመልከታችን በፊት ስለ ህዝቡ አሰፋፈርና ስለ አካባቢው መልከዓ ምድራዊ አቀማመጥ ማወቅ አስፈላጊ ነው። የመስቃን ህዝብ በጉራጌ ዞን ከሚገኙ...
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብJun 5, 2018ሐሳብ - ክፍል - 01 (በኢዱና አህመድ)በእኔው ዘመን የኑሮ … ንረት ጣሪያ በነካው የእኔው ክጃሎት በወገኖቼ… እስርና እንግልት በአስከፊው የዘረ አዳም…ሄዋን ስደት በዘረ አዳም…ሄዋን ሰሚ ያጣ ጩኽት የሃሳበ ውቅያኖስ ሰጥሜ ስዋትት ተናገር ! እምቢኝ በል !...
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብJun 5, 2018መስቃንኛ ግጥምአንኸነ (በአወል አህመዲን) በመስቃንኘ አፍስድስቱ አንሀነ ዥጠው ትትብር በሀነ ባንሀነ ዘንጋ ትታምዳድር ዛ እንም ቁርሾ በሽንጥር ትትሰቅር በሽሙቸ ያሽርጌታ ቋመት ትትሰብር ዛ ወለባ ፉጋ ባሀም አጥም ቴጥር ትታክባስስ ትትፈታ ትትቃጥር እሳት ኤጠፋዬ ባመድ...