የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
ቢቢኤን መስከረም 10/2011

የመስቃንና ማረቆ ግጭት 30 ሰዎች ሞተዋል፣ 200 ሰዎች ቆስለዋል ለማድመጥ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
በኢትዮጵያ እየተፈጸሙ ያሉ ጥቃቶችን መንግስት እንዲያስቆም አምነስቲ አሳሰበ
ከቡራዩ የተፈናቀሉ ዜጎችን ለማቋቋም የገንዘብ ማሰባሰብ ዘመቻ እየተካሄደ ነው
ኦህዴድ ነባር አመራሮቹን ከፓርቲው አሰናበተ
ፕሮግራሙን ሰምተው ለሌሎች ይላኩ!