top of page
  • Writer's pictureየመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

የኸ እንቅዊት…ኑቅ (እንቆቅልህ/ሽ… ምን አውቅልህ/ሽ) (በመልካ አምዛ)

Updated: Jun 9, 2019



የኸ እንቅዊት…ኑቅ (እንቆቅልህ/ሽ… ምን አውቅልህ/ሽ)

  • ቤማቾናም ኔኸ እንዴ ባረም ይጠራ

  • ያናኘ እርኘ ቲግበግብ ቸኘ

  • ፋንዱ ኤነወ ፈረዝ

  • በህም በናም በህም ይቅወዥ

  • ቲፎክር አምበሳ ቲትገደር ሬሳ

  • ቅረር ባርበት ኧግር ክናን በኽዌት ኧግር ገባት በሶስት ኧግር

  • ሳጥን ሙላ ሼጣን

  • ቢሮጪ ቢሮጪ ኧያልቅ ሩጫ

  • ኧስር ኤነን ኧጨ

  • ነገ በር ሰስተ በር ተድበበር

  • በባል ፎር ጎጋ ወተረ

  • ያንገት ነን ኧርሻ ፍወጅም አረሺ

  • አዝማች ፍነዳ ዝምብ ረዳ

  • በር ኤባን ኸበባን

  • ቲትገደር ይፍት ይፍቴ ቲትነሳ ያነቄ ያንቄ

  • እችም ገረድ የቸከረቹ አምብር ይተም

  • ነነኽዌ ይበር አመራ ተተኽዌ እምን ድንግየላ

  • አጥም ኤነን ቤት ይገድ

  • ምንም ብንወጅጅ በዘነግር አንሰርጭ

  • በቀሊ ሜዳ አምስት አገዳ

(በመልካ አምዛ)

31 views0 comments
bottom of page