• የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ

"መሆን አለመሆን"በመሆን እና ባለመሆን በማድረግ እና ባለማድረግ በሁለት ታዛዦች ስር መውደቅ ነው ሰው የመሆን ትልቅ ህግ ሊኖሩት በማይፈቅዱት ህግ ሊፈጽሙት በማይሹት ስህተት በጣምራ ግጭቶች መሃል መቆም ነው ሰው የመሆን ሰውነት ይሄ ሁሉ ፍጡር ይሄ ሁሉ ፍጡር በፍጥረት መድረክ ላይ የሚርመሰመሰው ላንዲት ቅጽበት እንካን ሰው ሆኖ አያውቅም ሰው ሊሆን ጽንስ ነው ሰው እስኪሆን ድረስ አንዳንድ ጊዜ አምላክ አንዳንዴ ሰይጣን ነው።

/ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን/


20 views0 comments

Copyright © 2018 Meskan Media Network - All Rights Reserved. E-mail : meskanmedia@gmail.com

  • YouTube - White Circle
  • White Spotify Icon
  • White Apple Music Icon
  • White Amazon Icon
  • White Facebook Icon
  • Twitter Clean