የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብAug 28, 2018መጣጥፍ‘‘የሰው ዓመል ዘጠኝ’’ - ኔትዎርክእንዴት ሰነበታችሁሳ? በዚህ ርዕስ መፃፍ ካቆምኩ ቆይቻለሁ። ስለዚህ ማለት ያለብኝ እንዴት ከረማችሁሳ? ነው ። ሰዎችዬ ከርሞ መገናኘት በዚህ ዘመን ብርቅ ነገር ሆኗል ። ለምን ብትሉ በደቂቃ ልዩነት የሆነ ቦታ ላይ...
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብJul 9, 2018መጣጥፍእሳት አንዳጅ (አቀጣጣይ)ለአመታት ለአሰሪው እሳት በማንደድ ሲያገለግል የነበረ ጎልማሳ ክፍት ይለውና ሲያገለግል ከነበረበት ለማንም ሳያሳውቅ ጥሎ ለመሄድ ይወስናል ከመሄዱ በፊት ግን እርሱ ሳይኖር የሚከሰተውን ለማየት ይጓጓና በአቅራቢያቸው...
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብJun 30, 2018መጣጥፍባለመጠበቅ እራስህን ጠብቅየሰው ልጅ ህይወት በየትኛውም ሁኔታ ላይ በተስፋ የተሞላ ነው፡፡ ያለተስፋ የሚኖሩት ህይወት ካለመኖር አይተናነስም፡፡ ተስፋ ጥሩ ነው በተለይም ሁኔታዎችን ግንዛቤ ውስጥ ያካተተና በስራ የታገዘ ሲሆን እውን የመሆን ዕድሉ...
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብJun 29, 2018መጣጥፍግምትና መላ-ምት“የፈለገውን ያህል በእውቀት የመጠቀና በሃብቱ የናጠጠ፣ የትኛውንም ያህል ዝናና ክብር፣ እንዲሁም ጀግናና ጉልበታም ቢሆንም ለብቻው መኖር የሚችል የሰው ዘር የለም። “ለሰው ሰው ያስፈልገዋል”። አሁን አሁን ዘመነኛው ሰው...