top of page
Search
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
- Sep 17, 2018
የዘቢዳር ውበት ቡታጅራ
ይከፋኛል እንዳትነኳት፣ የእውቀት አባቴ እናቴ ናት፣ ምሳሌ ናት ለመደመር በአንድነት፣ ይከፋኛል፣አታስከፉዋት። ከፋሽ ሲሉኝ ከፋኝ፣ የማደርገው ጠፋኝ። የፍቅር አድባሯ፣የዘቢደሯ ፈርጥ ላያት ሁሉ የምትማርክ፣ ሳትሰስት...
1050
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
- Sep 15, 2018
እኔ አንችን ስጠላሽ! (ከገብረክርስቶስ ደስታ ‹እኔ አንችን ስወድሽ› ግጥም ሙሉ አፃፃፉ ተወስዶ መልእክቱ
ሁለት አስርት አመት ብዙ ሺህ ዘመናት እልፍ አመት መሰለኝ ፍቅሬ አንችን ስጠላሽ ቀኑ ረዘመብኝ! ደመኛ አይኖችሽን በጥላቻ እያየሁ ምየ ተገዝቸ ውዴ እጠላሻለሁ !! እኔ አንችን ስጠላሽ …. እንዳባቴ ገዳይ...
260
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
- Sep 2, 2018
ተጠየቅ መስከረም!
ተጠየቅ መስከረም፤ ዛሬስ ዋዛ የለም አንተን ለመቀበል እንቁጣጣሽ እያልን፤ ከርስ እንሞላለን፤ እንሳከራለን፤ እንጨፍራለን፡፡ አልገባኝም እኔን አንተ መወደድህ፤ ስትገባ ስትወጣ ድግስ መቀበልህ፤ ዶሮው፤ በጉ፤...
170
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
- Sep 1, 2018
‘‘የሰው ዓመል ዘጠኝ ፣ አንዱን ለኔ ስጠኝ’’ ‘‘ አሉሃም ዲሊላሂ ታቦታችን ገባ!! ’’
አንድ ዕለት ነው ። ጭንቄሶ ‘‘ ፌስ ቡክ’’ ፣ ላይ የተለጠፈ ነገር አየና ደነቀው መሰለኝ፡፡ ‘‘ሂድ እንግዲህ ! ’’ ፣ አለ። ናቲ ባጠገቡ እያለፈ ነበር ። ጭንቄሶ እርሱን ያለው መስሎት ‘‘እኔን ነው? የት ነው...
1060
የመስቃን ብዙሃን መገናኛ አውታረ መረብ
- Aug 30, 2018
ስንት ጊዜ ሆናችሁ?
መሃል አዲስአባ…ሸገር ላይ እያላችሁ.. የእንቁራሪቶች ድምፅ በደንብ ከሰማችሁ በክር የታሰረ ጢንዚዛ ካያችሁ የማርያም ፈረስን መንገድ ካገኛችሁ በእፉዬ ገላ ‹‹ያዘኝ አትያዘኝ›› ከተጃጃላችሁ… ስንት ጊዜ ሆናችሁ?...
390
bottom of page